ሄሉ ድንግልናዬ ውሰድ ያንተ ሙሽራ ነኝ 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • ሄሉ ድንግልናዬ ውሰድ ያንተ ሙሽራ ነኝ 😱
    #endalktube #helutube #habesha

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 4 месяца назад +258

    ሂሉየ ወደ150k እንዳልክ ወደ200k ጉዞ የምትሉ❤❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 4 месяца назад

      Awo sis pls ensgbacew❤❤❤

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 4 месяца назад +4

      እንዳለከ 200k ከገባ ለሄሎ ቀለበት ማሰር አለበት
      እኛንም ደስ እንዲለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 месяца назад

      በትክክል❤❤❤​@@elsabetahita5783

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 4 месяца назад +64

    ሄልዬ እንዳልክን ከወደድሽ ካፈቀርሽው እሱ የሚወደውን አለባበስ መልበስ አለብሽ ሁሉንእግዚአብሄር ውብ አድርጎ ነው የሰራን አለባበስ ደግሞ ለሴት ልጅ ክብሩዋም ውበትዋም ነው አየሽ አለባበስሽ ስላልተመቸሽ ሌላግዜ አንቺ እዘለኝ ሰለምትይው ሊያዝልሽ ሲፈልግ አንቺ ተሰቀቅሽ አለባበስሽን አስተካክይ የሚወደውን ልበሺ ውበትሽም እረጅም ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ ሁሉም ነገር ይደርሳል አይዞሽ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 4 месяца назад +159

    እነዚህ ልጆች ፍቅራቸውን የሚገላለፁበት ቀን እደኔ የናፈቀው የነሱ ደስታ የሚያስደሳችሁ ሁሉ 5 ኬ አስገቡኝ አዲስ ነኝ

    • @Ekram-u5u7k
      @Ekram-u5u7k 4 месяца назад

      አጨሰችውውውው

    • @mimifeleke4418
      @mimifeleke4418 4 месяца назад

      ሄሉድርቅ አትበይ

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 4 месяца назад +49

    በጣም አምሮብሻል 😍ሄሉ ቀልድ ካልሆነ እሱን የምትወጂው ከሆነ እሱ ደስ የሚለውን ነገር ማድረግ በጣም የተሻለ ነገር ነው:: አስተዋይ ሁኚ በማይቀለድ ነገር ላይ አትቀልጂ:: እሱ ያለው ልክ ነው እንደምንሄድበት ቦታ እና ሁኔታ አለባበሳችንም እንደዛ መሆን አለበት:: አብራችሁ ሆናችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 4 месяца назад +251

    በሰደት ላይ የእናቴን ሞት ተረደሁኘ ሁላችሁም እሰቲ ነብሰ ይማር በሉ በናታችሁ 😢😢😢😢😢

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 4 месяца назад +5

      ለአንችም እግዚአብሔር አምላክ ጽነቱን ይስጥሽ በስደት መረዶ ገባድ ነው እነትን ያክል ያህል
      ለእነታችንም ነፍሳችውን ይማር

    • @KlkidaniPapa
      @KlkidaniPapa 4 месяца назад +2

      ነፍስ ይማር ላቸችም ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @seble4004
      @seble4004 4 месяца назад +2

      የኔ እናት የእናት ነገር ከባድ ነው ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ ላንችም መጽናናት ይስጥሽ

    • @ቤዛዊት
      @ቤዛዊት 4 месяца назад +2

      አዉዞሽ የኔዉድ ነፍስ ይማር😢

    • @YeshiTadese
      @YeshiTadese 4 месяца назад

      Nebs.ymar

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y 4 месяца назад +8

    ሄሉ አንዳንዴም ክብር የሚባል ነገር አለ ችክ ትያለሽ ትልቅ ሰው ጋር የሚለበስ አለባበስ አለ አንዳንዴ መስማት አለብሽ ድርቅ አትበይ እንኳን ትቶሽ የሄደ እንዳልክ ስነስርአት ይኑርሽ እንደ ልማድሽ አልቅሺ

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 4 месяца назад +99

    ወይኔ ሄሉዬ የኔ ማር ሁሌም ኑልን አትጥፉ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እንዳልክዬ የኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад +126

    ሄሉ ወገብዋ 8 ቁጥር ስታምር ደሞ ውበትዋ❤❤🌺🌺

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 месяца назад +2

      ስታምር ወገቧ❤❤

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 4 месяца назад +1

      ክክክ ቆንጆ የጠፋብሽ ደናቁርት

    • @hadastek4713
      @hadastek4713 4 месяца назад

      Mn 8 tlaleh kit yelat tut yelat tawla belat

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 месяца назад +4

      @@asteryegezu4065ስድ አስተዳደግ ማደግሽን ስታስታውቂ ሚዲያ ላይ አደባባይ ላይ ትሳደቢያለሽ ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል የተወሰደ ስም ነው መፅሐፈ አስቴር አስቴር የተባልሽው ነገር ግን አንቺ አሪዎስ ነሽ ቀናተኛ ደናቁርትስ አንቺ ፈልገሽው ከሆነ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የቀና ብዙ ያወራል

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 месяца назад

      @@hadastek4713እንደ እስዋ ያለ ቅርፅ ነው በሞዴልነት በአለም እየተወዳደሩ ያሉት tawela ትያለሽ ሃዳስ ስለማታውቂ ነው

  • @sasi.2116
    @sasi.2116 4 месяца назад +252

    ሄሉዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል❤ ይሄ ድንግልና ግን ፈረደበት😂😂

  • @lomiasmare5438
    @lomiasmare5438 4 месяца назад +14

    ሄሉ ፈቅረ ምንም ትልበሰ በጣም ነው የምታምረው እንዴት እንደምታምረ ሄሉየ አበሳ ሄሉየ ጉንደረ ወይም ሀዋሳ አዝናኘን ልጀች በጣም ነው የሚወዱሸ ሰሪቱ ደጋግመው ያዮታል ቤተሸብ በጣም ነው,,,የምንወድሸ

  • @abebabeza6526
    @abebabeza6526 4 месяца назад +9

    ምንማለት ነዉ አሁን እደዚህ አይነት ኮሜት ቀስም መስበር እረተዉ እችን የመሰለች ለጂ አሁን ምን ጎላት ነዉ እደዚህ እምፅፉ ሰወች እግዚአብሔር ፉሩ በስማም የሃሉየ የኔ ቆጆ ባይሆን ትንሽ ፈጣጣነትሽን እኔም አልወደዉም ግን ሌላ እምጎለሽ የለም ተዉ ወገን እንተሳሰብ

  • @melate.6747
    @melate.6747 4 месяца назад +2

    አይ ሄሉ ስንት ግዜ እንዳየሁት በጣም መጠንቀቅ አለብሽ ሄሉ በተቻለሽ መጠን እንዳልክ የሚፈልገውን አድርጊ ማለት የሚፈልገውን አለባበስ ልበሽ ድርቅ አትበይ አታስከፊው እሱ በጣም የተረጋጋ ሰው ነው አንቺም እሱ በሚፈልገው ነገር ተስማሚ እራስሽን አስከብሪ ሴትነት ክብር ነው ሄሉ እኔ እንኳን እየተሳቀቅኩ ነው ያየሁት ተይ ስትባይ ተይ

  • @ዜድ
    @ዜድ 4 месяца назад +64

    በጉጉትየምጠብቃችኮ ቶሎ ቶሎ ልቀቀልን❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 месяца назад +6

    ኡፍፍ ሄሉ እኮ ፍቅር የሆነች ልጅ❤ ናት ሳቋ እራሱ ደስ ሲል

  • @ganethaklilu2852
    @ganethaklilu2852 4 месяца назад +16

    በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ሶታምሩ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ እናተን ብቻ ነዉ የምከታተለዉ ሌላ አልከታተልም

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 4 месяца назад +13

    ሄሉዬ አምሮብሻል እንኳን ደና መጣቹ

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 4 месяца назад +7

    ሄሉ ያምራል ግን ቦታ ምረጭ እምለበስበትን ደሞ የሱን ፈላጎትም ተረጂው እምቶጇ ከሆነ 🥰🥰

  • @debubfiker
    @debubfiker 4 месяца назад +50

    አይ ሄሉ ፈታ እኮ ነው ምታረግኝ ይመችሽ😂😂😂😂

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 4 месяца назад +12

    ❤❤❤ሂሎሻ ግን ቀሚሱን እረጂም አድሪጊው የኔውድ በጣም ታምሪለሺ በረጂም ቀሚስ እዳልኪ መልካም ሰው ነህ ተጋቡ እሺ❤❤❤❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 4 месяца назад +13

    አረ በጣም ይደብራል ሄሉ አትጨማለቂ ክብርሽን ጠብቂ😠😣
    ለቤተሰቦችሽ እንኳን ክብር የለሽም😏
    ኮሜንታተሮቹ ደግሞ አታሽቃብጡላት😏
    በጣም ነው ሚደብረው በሀሪዋ
    በርቺ እያላቹ ምታደርገው ነገር እንዴት እንደ ሚያስጠላ😣

    • @emebettilahun1297
      @emebettilahun1297 4 месяца назад +2

      በጣም

    • @JdDn-t1m
      @JdDn-t1m 4 месяца назад +1

      አበዛችው

    • @mebratdesta4770
      @mebratdesta4770 4 месяца назад +4

      ሄሉ modern ነች አይገርማችሁም የፈለገችዉነ የማለት መብት አላት ስራዋን ነዉ ምሰራዉ ለናንተ ኀላ ቀር ኮሜንት አትሳቀቅም i think you understand what i mean..

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam 4 месяца назад

      እንዳልክ እኮ ትክክል ነው ውበት ያለው በአጭር ቀሚስ አይደለም ግልፆነትዋ መልካም ሆኖ እያለ ግን የሴት ልጅ ውበት ደግሞ ይሄ አይደለም ረጋ ማለት ያስፈልጋል ከወደደችው ደግሞ የሚላትን መስማት መረጋጋት ያስፈልጋል የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል

    • @AllemAllem-g6k
      @AllemAllem-g6k 4 месяца назад

      ምንም አያስጠላም እሷ እኮ ፕራክ እያደረገቹው ነው የምታረገውን ነገር ታቃለች የኛ ቸኮሌት ።

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 месяца назад +20

    የሄሉ መቅበጥ ደስ ሲል ቅበጭ የማር😂😂😂😂የእንዳልክ መቃጠል 😂😂😂ወየሁ😂

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 месяца назад +39

    ሄሉ እጅግ በጣም ነው ቀልድሽ ደስ የሚለው እድሜ ጤና ይስጥሽ ከእንዳልክየም ኣይለያችሁ ቸሩ መድሀኒኣለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን የኔ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 4 месяца назад +8

    😁😁😁በጣም አዝናናሺኝ አይ እዳልኬ ጨጓራው መላጡ ነው በቃ ያስችልክ

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 4 месяца назад +109

    እኔ ለምንድን ነዉ መቶ ጊዜ ባያችሁ ማልጠግበው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EskedarlegesseEske
      @EskedarlegesseEske 4 месяца назад +2

      Demrgn❤❤

    • @Jarrye
      @Jarrye 4 месяца назад +1

      እኔ አለሁ አይደል ካልገቡ ይቱብ ሚደብረኝ አብረው ሲሆኑ ያምራሊ ❤❤❤❤❤❤

    • @shdj5565
      @shdj5565 4 месяца назад +1

      እኔእራሱ ያለፈውን ያየውትን ሁሉ ነው ደጋግሜ ማየው

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 месяца назад

      እኔ አራሡ ያለፈውን ነው የምደጋግመው​@@shdj5565

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 4 месяца назад

      እኔም የምር ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MaramiiMaramii
    @MaramiiMaramii 4 месяца назад +7

    እንዳልክ ምንድነው እንዳልክ እንደዚህ ማናደድ ያለብንም ሄሎ ኮ ፈታ ያለች ሴት ናት የእግዚአብሔርን እና ስለዚህ እንደዚህ ማናደድብ አንተ ደግሞ መናደድ የለብህ እሷ እንደሆነች እኮ የቀለደች ነው አሁን በዚህ😂❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 месяца назад +36

    አያልቅባትምኮ ሄሉሻዬ አምሮባታል ደግሞ❤❤ልብሱ ባያጥር ጥሩ ነበር ትንሽ ረዘም ቢል👌 ከበሩ ያሉት ልጆች😁😁🙉🙉🙉🙉

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 месяца назад

      ደምሪኝውዴ❤

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 4 месяца назад

      ወዬው በሳቅ ሞትኩኝ😅

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 месяца назад

      @@rorororo7967 😁😁🤭🤣🤣እኔስ ብቴይ

  • @BhelHee
    @BhelHee 4 месяца назад +8

    እንዳልኬ አመሰግነዋለው ሌላ ወንድ ቢሆን ሄሉላ ይጫወትባት ነበር እሱግ ያስብላታል ይጠብቃታል ተጣምራቹ ፈጣሪ ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 4 месяца назад +120

    አያልቅባችሁ😂😂እንኳን መጣችሁ ገና ሳያችሁ ነው ሳቄ የሚያመልጠኝ የምር❤አይ ሔሉ አንችኮ አታውሪ😅😅

    • @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ16
      @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ16 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 4 месяца назад +4

      እዚ ቤት ጭቂጭቂ ዴስ ሲል 🤣🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️አራ ሄለን ቃልድሺ አይጠገብም

    • @mishgzjs
      @mishgzjs 4 месяца назад +1

      Demrign

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 4 месяца назад +1

      Wey ydalkan thegora lathechwu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @TegstAyle
      @TegstAyle 4 месяца назад +2

      me too😂😂

  • @SenyitAberham
    @SenyitAberham 4 месяца назад +18

    ሄሉ እና እንዳልክ ሱስ ሆናቸሁኝ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን አስተማሪ የሆነ ነገር አምጡ ሄሉ ለኔ የሴት አንደኛ ❤❤❤❤❤🎉

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 4 месяца назад +18

    ሄሉኮ የሳቃችን ምንጭ ናት😅😅😅😅😅😅

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 4 месяца назад +3

    ሄሉዬ የሳቄ ምንጭ እዴት እዳማርብሺ ቀሚሱ ትንሺ እርዘም ብትል ዋው አይ እዳልክ ሰትናደድ እምታሰቀኝ ነገርሰ ለማንኛውም ፈታ ነው እምታደርጉኝ ሁሌም ሳቁልኝ❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 4 месяца назад +4

    አረ እናተ ልጆች በጣም ታምራላቹ አንድ ላይ ተጣመሩ ፈጣር ፊቅራቹሁን ያዘልቃቹ❤❤❤❤

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 4 месяца назад +10

    ውይይይ እዳልኬ መልካም ሰው ነህ ግን አዘኩልህ ሄሉ አያልቅብሽ እዳልኬን አታናጅብን❤😊

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t 4 месяца назад +7

    እንዳልክ የአበባው አሰጣጥህ በጣምነው ያሳቀኝ ፈጣሪ አንድ ያርጋቹ ከአባት በላይ ከወንድም በላይ ለሄሉ የምትኖር ሰውነክ እንዳልክ ሄሉቫ አለምቪን ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj 4 месяца назад +4

    ማነው ግን ሄሉዬን እንደኔ በጣም ያሚውዳት የኔ ማር ዛሬ ደሞ ችኩሌት ነው የመስለችው
    በተለይ. ስትስቅ ታስቀኛለች

  • @SeadiGangul
    @SeadiGangul 4 месяца назад +47

    ሄሉ አያልቅብሽ 😂😂😂😂😂 እዳልክየ የኔ ትግስተኛ ሁሌም ሳቁልን 😂😂😂

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 месяца назад +14

    ሄሉዬ አች እያለሽ መቸም አንደበርም ይመችሽ እዳልኬ ቻለዉ ወድሜ ❤

  • @Yentyube
    @Yentyube 4 месяца назад +74

    ናፍቃቹን ነበረ ሄሉዬ ቃልድሽ ይጠግብም እኮ 😂😂😂😂😂😂

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад +2

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 3 месяца назад +1

      @@Yentyube 💞💞💞🌺🌺🌺

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 3 месяца назад +1

      @@Yentyube እኮ🥀🥀🥀🥀🥀🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu 4 месяца назад +11

    እንዳልክየና ሄሉየ በጣምትለያላችሁ እንደእናንተ የመለ ፍቅር ያብዛው አድናቅያቹ ነኝ ከኢሮፓ ❤❤❤❤❤

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 4 месяца назад +35

    ሄሉዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ይሄ ድንግልና ግን ፈረደበት😂😂😂😂😂

  • @FelaiTagray
    @FelaiTagray 4 месяца назад +18

    ማርያምን ስታምሩ አረ ሄሉ ይሞቸሽ የኔ ቆንጆ ፋታ ነዉ ያረግሽን😂😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 месяца назад +58

    አይይ ሄሉ ያንቺ ጉድ እኮ አያልቅም 😂😂😂😂 ደግሞ ዛሬ አምሮብሻል ❤❤❤ አንቺ ቀበጥ የሆንሽ ልጅ 😂😂😂❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад +1

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 4 месяца назад +1

      @AluChanal ደምሬሻለሁ አይከፈልበትም

  • @Mayadesalegn-k5n
    @Mayadesalegn-k5n 4 месяца назад +3

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂አይ ሄሉ ያንች ቀልድ እኮ አያልቅም😂😂😂😂

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 4 месяца назад +12

    በጣም ናፋቃችሁኝ ነበር ❤❤❤❤አይለያችሁ

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 4 месяца назад +5

    ወላሂ እዳልክየ ደጋጋሜነዉ እማያችሁ ተጣመሩ ደስስስስስስ ትላላችሁ አላህ ያጣምሪችሁ ያረብብብብ እዳልክየ ሄሎየ እወዲችሁለሁ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 месяца назад +10

    😂😂😂😂😂ሔሉዬ❤❤❤❤❤❤ይመችሽ እዳልኬ መልካም ሰው አክትህ ሁሉ ያስቀኛል😂😂😂😂😂እንወድሐለን❤❤❤❤❤

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 4 месяца назад +13

    የሄሉ ቀልድ አይጠገብምም❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 месяца назад +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንች አያልቅብሽ የሆንሽ ልጅ በሳቅ አቆሰልሽን እንዳልኬ ቻለው😂😂😂😂😂😂😂 ሄሉሻዬ በጣም አምሮብሻል ቀሚስሽ ትንሽ እረዘም ቢል 👌👌👌 ነበር ቆንጂ ሆነሻል ሄሉሻ ተይግን ለእንዳልክ ጨጓራ እዘኝለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistzayede
    @tigistzayede 4 месяца назад +6

    ውይኔ ሄሉዬ እንዳልክ ልታሳብጅው ነው እኮ ስውድሽ 🥰

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 4 месяца назад +5

    ሄሉዬ የኔ ቀበጥ በዚ ሰሞን ጎብዛለቺ በፕራንክ አይዞክ እንዳልክ ተበቀል የምትሉት 👍😂😂😂

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 4 месяца назад +10

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ😂😂😂 እንዳልኬ ቀሚሱን ሲመታው አሳቀኝ😂😂ዛሬ ደሞ ሄሉ የተዘረጋ ጥላ መስላለች😂😂😂

    • @Neima-d6d
      @Neima-d6d 4 месяца назад +1

      ሳህ በትክኮል😅😅😅😅

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @tegestdajane8158
    @tegestdajane8158 4 месяца назад +33

    😂😂😂😂😂😂ሂሉ ፈታ እኮ ነው የምታደርገኝ

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 4 месяца назад +17

    ገና ሳያቹ ሳቄ የሚመጣው ነገር ብቻ ሄሉ ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 4 месяца назад +7

    ሃሎ በጣም አምረብሸል❤❤❤❤ ቆጄ ዉሰደዉ አደልከ አተ ልል ሰዉ ከሚወሰደዉ አደልከ😂❤

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 4 месяца назад +11

    ዛሬስ ምን ይዛ መታ ይሆን ያች የተመታች የኔዋ ሄሉ❤❤❤❤❤

  • @Zahrah-zz5fz
    @Zahrah-zz5fz 4 месяца назад +72

    መን ነው እደኔ ሄሉ ና እንደልኪ ብገቡ ብሎ
    ምመኚ❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 4 месяца назад

    ኧረረረ በጌታ ዛሬ በሳቅ ሆድ አመመኝ እኮ🤣🤣🤣🤣ጭራሽ ከኃላ በደግ ያለ ነው አላለም ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 месяца назад +11

    እደዛሬ አልሳኩም ሄሉዬ አስጨነቅሽውኮ 😂😂

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 4 месяца назад +3

    ሄሉ እደኒ ከዳልክጋ መስራት ከጀመረች ጀምሮ ተመችቷታል ዳሞ አይኔ ካልሆነ እደኒ የወፈረችበት ዛሬ😂😊

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 4 месяца назад +40

    አረ በሳቅ ጨርሸን ትለያላችሁ ዋውውው😂😂😂😂😂የእዳልክ ቀበጥ ሃሉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @haha1645
    @haha1645 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂እኔኮ ያች ድግል ሥታርግዝ ሥታቆጠቁጥ ምናለ እዳች የምታቀጠቅጥ ለኛም ቢሠጠን😂😂😂😂😂

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 4 месяца назад +48

    ትናት በመጥፍታቸው ቅር ያለው ከነፅጌ ቤት አቋርጨ መጣሁ የኔ ልዩዎች

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 4 месяца назад +4

    ሄሉዬ ዛሬ ፅጌሬዳ መስለሻል ። ❤❤❤ከሰይን ያዉጣሽ💞💞💞ረንዳልክ ግን ጨዋ በስመአብ። ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 4 месяца назад +10

    አይይይይ ሄሉሻ 😂😂😂😂😂😂ይመችስ አቦ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂

  • @حبشيلحبوش
    @حبشيلحبوش 4 месяца назад +4

    ማሻአሏህ❤ሂሉሻበጣምአምሮብሻል❤❤

  • @kaltubeቃልዩቱብ
    @kaltubeቃልዩቱብ 4 месяца назад +6

    ናፍቃቹን ነበር ሄሉዬ ቃልድሽ ይጠግብም እኮ😂😂

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 месяца назад +8

    ሄሉ በአይለኛው ትጫወቻለሽ ወይኔ እንዳልዪ በናትህ ሚስትህ አርጋት የእውነት ❤❤❤❤ በጣም ነው የምትወድህ አተም ፍቅርህን አትደብቀው ግለጽላት ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ😊😊😊ሄሉሻ ይመችሽ

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад +1

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz 4 месяца назад

      @@abebabelda1319
      የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው
      ውስጤ ነው። በትክክል ብለሻል❤️🫶👌

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 4 месяца назад +21

    እዳልክ ክብር ያለው ሰው ይወዳል👍👍👍👍

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +6

    እነዚህልጆችቀስእያሉወደፈቅር መግባታቸውነው ነቲ ልትበላነው❤❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 месяца назад +60

    እረወይኔ ሄሉ አሣቅሽኝ አያልቅብሽ እዳልኬ ትግሥቱን ይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @Ksaaa-tf9fk
      @Ksaaa-tf9fk 4 месяца назад

      😁😁😁❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋👍

    • @Jarrye
      @Jarrye 4 месяца назад

      ተሸኮረመመ እኮ 😂😂😂😂😂

  • @FasilNiguse
    @FasilNiguse 4 месяца назад +7

    እንዳልክ ጮጋራ መበደረ አለብህ ሄሉ ግን አያልቅብሽ ኮፊደስሽ በጣም ነው የተመቸኝ💪💪💪💪#👍

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 4 месяца назад +31

    ሄሉ እዳልካ ነዉየሚወሳደዉ ሌላማንም አይወሳደዉ😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @GsTw-y1d
    @GsTw-y1d 4 месяца назад +4

    😂😂😂😂ወይኔ እንዳልክ አፈረ እኔ ለእራሱ አፈረኩ😂😂😂😂😂ሂሉ የፖራኳ ዳኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 месяца назад +31

    የምወዳቹ ነገርስ😂😂😂😂😂❤ሄሉ❤ ቆንጆ ቡታጀራዎች ትቼ በሄሉ ፍቅር ተያዝኩኝ❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 месяца назад +1

      የኔ ማር መልካም ልጀ ነሽ እከታተልሻለሁ ጡሩ ልጀ ነሽ

    • @eyerus43enu
      @eyerus43enu 4 месяца назад +1

      Awo butagrawoch asteltobachewal

    • @Bezezaza
      @Bezezaza 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 месяца назад +2

      @lenaZaza-l9b ፍቅር ግን ውድድድድ ሰብስክራብም አደረኩሽ የፍቅር ደጋፊ ስለሆንሽ እኔ ለሀቀኛ እና ለተበዳይ ነው የምደግፈው ዝብዬ ሰው አሽቃበጠ ብዬ እንደ በግ አልነዳም አላህ ከሀቀኛ ነውና::

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 4 месяца назад +9

    ሄሉሻዬ የኔ አሥደማሚ የፖራን አባሠደር❤😂😂 እንዳልኬ አግባትና ሁሌም ፈታ ብላቹ ኑሩልን የኔቶች❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 месяца назад

      እሷን ያገባ ፈታ እያለ መኖር ነዎ

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 4 месяца назад +7

    ዎዮ የዛሬዮ ይለያያል ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ በሳቅ ሞቱኩን ጌታን ውንድም እንዳልክ ቻሉው ምንም ማድረግ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ስዎዳች ❤❤❤

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 4 месяца назад +2

    ዋው ሄሉ ዛሬ አንደኛ በጣም አምሮብሻል እንዳልክ ግን ቅናት ቢጤ አለበት 😂❤

  • @abayneshalemu1520
    @abayneshalemu1520 4 месяца назад +12

    አያልቅብሽ እዳልክ ትግስተኝ በጣም ትስማማላችሁ ህይወታችሁ ሁሉ ደስታ ነው የሚሆነው ❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @FishGirma
      @FishGirma 4 месяца назад

      ምንም ትግስት የሚባል የለውም

  • @mohamohd11
    @mohamohd11 4 месяца назад +1

    ሀሉሻ አሳቃችሁኘ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘 ዛሬ የለለ አምሮብሻል እዳልክን አታበሳጭዉ እረተይ፡🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Halima-y1v
    @Halima-y1v 4 месяца назад +9

    እንዳልክ ገና ሳየው ሳቄ ነወሰ የሚመጣው ሄሉ የኔ ሲቢሮ❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 4 месяца назад +5

    ሄሉና እንዳልክ ይመቻቹ ድራማው ተመችቶናል ይቀጥል ወደነዋል 😃😅🙆😅👍

  • @tube3531
    @tube3531 4 месяца назад +23

    😂😂😂ዉሰድልኝ አላለችም❤❤አይ ሄሉ የሳቄ ምጭ❤😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 месяца назад

      ስትቀብጥ እኮ ስታምር ሆዴ ቆሰለ😂😂😂

  • @kerya649
    @kerya649 4 месяца назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዋዉ ሄሉ ወላሂ እንዴት እዳማረብሽ ከሱሪ እደዚክ 👗ነዉ የሚያምርብሽ 😂😂😂♥️♥️

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 4 месяца назад +24

    ኧረ ኧረ ሄሉ እባክሽ እባክሽ ተረጋጊ 😂😂😂

    • @genetg1118
      @genetg1118 4 месяца назад

      Yene ehit temelikachi feta lemadireg bila new

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 4 месяца назад +2

    ወይ ሄሉየ አያልቅብሽ❤ዘና እኮ ነው ምታረጊኝ የኔ ውዶች❤

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 4 месяца назад +6

    አሁንማ ይሄ ጭቅጭቃችዉ ሡሥ ሆነብኝ ለኔም😂😂😂😂😂😂😂ቻለዉ እግድህ እዳልኬ😂😂😍😍😍

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema 4 месяца назад +2

    ኪኪኪኪኪኪ እረ ሄሉ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 4 месяца назад +5

    እንዳዉ ሆዴቆሰላ በሀይሚ አዝኛ በሄሉ ፈታ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 4 месяца назад +3

    ብትጋቡ ሂወታችሁ በደስታ ነው። የምትጠለቀለው። ምክንያቱም ሁለታችሁ
    የሚያመሳስል ብዙ ነገር አለ። በፍቅር ንገሱ ደስ ነው የምትሉ። ሄሉየ ዛሬ ፉአ ብለሻል
    ❤❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 месяца назад +1

      በተክክል❤❤

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 4 месяца назад +11

    ለምንድነው የምታስቁኝ ሳያቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarasara347
    @sarasara347 4 месяца назад +4

    እረ ሄሉ አበዛሽው የምሪ😂😂😂😂😂😂😂😂 እንዳልክዬ አይዛኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 4 месяца назад +16

    እዳልክየ ሄሎየ እዲህ ነዉ እሚምረባችሁ ወዲዲዲዲዲዲነዉ እማረጋችሁ❤❤❤❤❤ ሄሎየ ቀልዲሺ አጠገብ😂😂😂

  • @FgktVgig
    @FgktVgig 4 месяца назад +1

    ሄሉ ግን 😂😂😂😂ምን አይነት ልጅ ነሽ❤😂😅😅😅😂😂እዉነት ግን የለለ አዝግ ነሽ ደሞ ድርቅ አትባይ❤😢😂😂ጌታ ትግስቱን ይስጥ እንዳልክ😂😂ፈታ ብለናል አያልቅብሺ ጉድ እኮነዉ

  • @meron-xgf
    @meron-xgf 4 месяца назад +5

    Ar ሄለን 😂😂😂😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ተርጋግ ሄሉ የምት ዎዳችሁ like 🎉

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 4 месяца назад +2

    ዛሬ ደሞ ከኋላ አጃቢም አላቹ 😊😊😂😂❤❤ ልጆቹ ሲያሳዝኑ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 4 месяца назад +7

    ሄሉ ዛአሬ ቆንጅተሻል የምር ግን ተረጋጊ እስከዛሬ ድረስ አስቀምጠሽ ባአዴ ውሰደው የለም ውዴ ድግል እደተወደና አደመጥፋቱ ሚሳኤልኮን እደሱ አልጠፋም ተይ ቆጥረሽ ያዢውግን ባልሽ የሰርግሽ ማግስት መአረቡን ይጠየቃል ያኔነው ወጉ እሺ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ግን የምር ፈታነው የምታረጉን ኑሩልን

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc 4 месяца назад +2

    እንዳልቻለው ሄሎ እብድ እኮ አቦ ፈተና አረገቼኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tegisasers9867
    @tegisasers9867 4 месяца назад +14

    ማርያምን ሀሳቤን ጭቀቴን እኮነው የምታስረሳኝ አቦ ይመችሸ ኑሪልኝ ስወድሸ ❤❤❤❤😘😘😁😁

    • @AluChanal
      @AluChanal 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @melate.6747
    @melate.6747 4 месяца назад +1

    አረ ሄሉ እባክሽ ተይ እንደዚህ አይነት ነገር ስራ ቢሆንም ግን ሴትነትሽን ክብር ስጪው እራስሽን አስከብሪ እንዳልክንም አታሳቂው እባክሽ የሚልሽን በደንብ አድምጪ እሱንም በሚያስከብር ሁኔታ ነው መሆን ያለበት እባክሽ ሄሉዬ

  • @Ass-l4r
    @Ass-l4r 4 месяца назад +20

    እኔ የታዩኝ እመዝጊያው ስር ቁመው የሜውት😂😂😂

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂እኔም

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 месяца назад

      ክክክእኔም